Welcome to Raya University

Raya University (RU), which is located in the Southern Zone of the Tigray region of Ethiopia, was established in 2015 by the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia (Council of Ministers, Regulation No. 357/2015) as autonomous Higher Education Institution. After years of engagement, it has been differentiated as a Comprehensive University by the Ministry of Education in 2021.

ANNOUNCEMENTS

የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ (የግብርና ምጣኔ ሃብት ትምህርት ክፍል (Agricultural Economics Department)

በራያ ዩኒቨርሲቲ የግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ሥር የሚገኘው የግብርና...

በዓቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) በ Extension መርሃ ግብር ትምህርት ለሚፈልጉ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ!

የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ Vacancy Announcement

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ መደቦች በተለያዩ የትምህርት...

ለ1ኛ እና 2ኛ ዲግሪ የኤክስቴንሽን ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!

በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በ Extension መርሃ ግብር መማር ለምትፈልጉ...

Latest News & Events

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከ Kansas State University እና CultivAid ጋር በመተባበር የግብርና ቴክኖሎጂ ለማዘመን በትኩረት እየሰራ ነው።

ይህ የተገለፀው የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ ሃላፊና የራያ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባል ዶ/ር እያሱ...

በዩኒቨርሲቲው ለተከታታይ 5 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ።

በራያ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 20 እስከ 24/2017 ዓ/ም ለተከታታይ 5 ቀናት ለአመራሮችና መምህራን ሲሰጥ የቆየው የአመራር...

የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት እና ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ትስስር ለማጠናከር የምክክር መድረክ ተካሄደ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት...

በራያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ/ም መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት (DOCO) ተጀመረ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹን ከመስከረም 13-14/2017 ዓ/ም ተቀብሎ የዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ታደሰ ደጀኔ...

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ትግራይ ኢንደስትሪ ቢሮ የጋራ መግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራረሙ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ትግራይ ኢንደስትሪ ቢሮ በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ (MoU) ዛሬ መስከረም...

የዩኒቨርሲቲውን ከፍታ ለማስቀጠል ከመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ።

ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ/ም የተቀናጀ ውጤታማ ስራ ለመስራት እና የዩኒቨርሲቲውን ከፍታ ለማስቀጠል ከዩኒቨርሲቲው መምህራን እና አስተዳደር...

What our students say about us?

The course is so practical- it allows you to deal with real project. Raya University graduates who work in the industry so that motivated me more work hard and develop my career. I am really eager to graduate and apply my skill.

Zewdu, BSc in Economics

My year 12 results were meagre, but Raya University offered me a chance to succeed. Actually, the year 12 scores do not define your talent- until someone find their niche and interest they can excel.

Muluken, BSc in Electrical & Computer Engineering

Through practical industry subjects, RU gave me confidence to work as part of a team to support the delivery of large-scale projects. I had gained invaluable knowledge from my course which help me to stand out.

Binyam, BSc in Computer Science