በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በተከታታይና ርቀት የትምህርት መርኃ ግብር በቅድመ እና ድኅረ ምረቃ (Masters) ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከጥር 01 – 15 /2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ D-አካውንት ቁጥር 1000231717378 የትምህርት ክፍያ ገቢ በማድረግ እና ደረሰኝ በመያዝ በራያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመምጣት እንድትመዘገቡ ጽ/ቤቱ ያሳውቃል።
በሌሎች የትምህርት ክፍሎች ተመዝግባችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት ክፍሎች መርጣችሁ መማር የምትችሉ ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ደግሞ ጥር 17/ 2017 ዓ/ም መሆኑን ጽ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

ራያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
************************