ለግብርና ምጣኔ ሃብት (Agricultural Economics )፣ የሕክምና ላቦራቶሪ ሳይንስ (Medical Laboratory Science) እና ነርሲንግ (Nursing) መምህራን የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

ራያ ዩኒቨርሲቲ  ለግብርና ምጣኔ ሃብት (Agricultural Economics )የሕክምና ላቦራቶሪ ሳይንስ (Medical Laboratory Science) እና ነርሲንግ (Nursing) መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተገለፀው ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት መሰረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን የራያ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ያሳውቃል፡፡


ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ታህሳስ 04 ቀን 2017 ዓ/ም

ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
**************************************

Loading