ማስታወቂያ–> አስደሳች ዜና ለድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ!

የትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ባሳወቀው መሰረት በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በራያ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመመዝገብ
ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም፣ በ https://ngat.ethernet.edu.et ትስስር ገፅ በኩል የፈተና ቦታ “RAYA UNIVERSITY” ብር 750 በቴሌ ብር በመክፈል መመዝገብ ትችላላችሁ።
ተፈታኞች ከምዝገባው በኃላ ለፈተናው አጋዥ ቲቶርያል እና መፃህፍት በዩኒቨርሲቲው ይሰጣሉ።
******************************
ራያ ዩኒቨርሲቲ
ሐምሌ 25/2016 ዓ/ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
*****************************************