ራያ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የተመለመላችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጡበት ቀናት ታህሳስ 17 እና 18/ 2017 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 መሆኑን የራያ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አሥፈፃሚ ጽ/ቤት ያሳውቃል፡፡