ራያ ዩኒቨርሲቲ በ 22 ሄክታር የምርምር ማሳ ላይ እያመረተ ያለው “ቦሩ” የተሰኘ የስንዴ ዝርያ ምርጥ ዘር እንዲሁም ሽንኩርት፣ ድንች እና ጥቅል ጎመን።