በራያ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር መግቢያ ፈተና (NGAT) ለመፈተን የተመዘገባችሁ አመልካቾች ይህንን የትስስር ገጽ ( https://ngat.ethernet.edu.et) በመጫን አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
በዩኒቨርሲቲያችን የድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር መግቢያ ፈተና (NGAT) እያስተባበረ ያለው ጽ/ቤት የአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት መሆኑን እንገልጻለን።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጥር 03/2017 ዓ.ም
ዕውቀት ለማኅበረሠባዊ ለውጥ!