በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምኅርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተመደቡ የዓቅም ማሻሻያ የትምኅርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም በተሳካ መንገድ ተቀብሎ ዛሬ ጥር 20 /2017 ዓ.ም መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት (DOCO) በድምቀት ተጀምሯል።
በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት (DOCO) በድምቀት ተጀምሯል
