በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ!

በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ረጂስትራር ጽ/ቤት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እና ትምህርታችሁን መከታተል እንድትጀምሩ ጽ/ቤቱ ያሳውቃል።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ታኅሣሥ 18/ 2017 ዓ.ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
*****************************************

Loading