በ2017 ዓ/ም በራያ ዩኒቨርሲቲ በScience Shared Program ለመማር ተመዝግባችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ማክሰኞ መስከረም 07/2017 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ስለሆነ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በዩኒቨርሲቲው እንድትገኙ እናሳስባለን።