በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርኃ ግብር የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚከናወነው ከጥር 8-14/ 2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ https//EXAM.ETHERNET.EDU.ET በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እና ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ያሳውቃል።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጥር 08/ 2017 ዓ/ም
ዕውቀት ለማኅበረሠባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አሥፈጻሚ
******************************************