የምዝገባ ቀናት ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እና ትምህርታችሁን መከታተል እንድትጀምሩ ጽ/ቤቱ ያሳውቃል።
For more information, please watch the video provided on the link below.
https://web.facebook.com/RayaUniversityOfficial/videos/1152243292932972
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጥር 06/ 2017 ዓ.ም
የራያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
**********************************