ኢድ ሙባረክ !



Eid Mubarak!
የራያ ዩኒቨርሲቲ እስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች እና የሙስሊሙ ማህበረሰብ ተወካዮች 1445ኛውን የዒድ አል_ፈጥር በዓልን በጋራ አክብረዋል።
**********************
ራያ ዩኒቨርሲቲ
ሚያዝያ 02/2016 ዓ/ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
ለበለጠ መረጃ
Website: https://www.rayu.edu.et/