የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ Vacancy Announcement

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ መደቦች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች መምህራን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ መምህራን በተገለፀው መስፈርት፣ ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ።

Loading