የScience Shared Program መግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ/ም የጋርዮሽ ሳይንስ መርሃ-ግብር (Science Shared Program) የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ተቀብሎ ለማስተማር መስከረም 07/2017 ዓ/ም በሰጠው የመግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል፡፡

Loading