ራያ ዩኒቨርሲቲ መስከረም 28/2017 ዓ/ም ባወጣው የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለፈተና የተመለመላችሁ መምህራን እና ባለሙያዎች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በአካል ተገኝታችሁ እንድፈተኑ እናሳውቃለን።
**********************************************
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ/ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
*********************************************

