ራያ ዩኒቨርሲቲ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ III፣ የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ III እና የኮምፒተር ጥገና ቴክኒሻል ባለሙያ I በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ሐሙስ ህዳር 26 /2017 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 መሆኑን የራያ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ያሳውቃል፡፡


ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
****************************************