ራያ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የተመለመላችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ማክሰኞ ታህሳስ 15/ 2017 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 መሆኑን የራያ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ያሳውቃል፡፡





ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ታህሳስ 11/ 2017 ዓ.ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
*****************************************