በፅዳት ዘመቻው የተገኙት የራያ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕረዚደንት ነጋ ዓፈራ (ዶ/ር) እንደተናገሩት የዩኒቨርሲቲያችን ፅዱ እና አረንጓዴ የማድረግ የሁሉ
ም ሰራተኞች ሀላፊነት ሁሉም ኮሌጅ የራሱ የሆነ የልማት ቦታ በመያዝ ፅዱና አረንጓዴ አከባቢ መፍጠር አለበት ብለዋል።
የኮሌጁ ዲን መ/ር በርሀ አከለ (ረዳት ፕሮፌሰር) በበኩላቸው የፅዳት ዘመቻው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
****************
ራያ ዩኒቨርሲቲ
ጥር 25/2016 ዓ/ም
******************
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ