ከትምህርት ሚኒስቴር የመጡ ልኡካን የ2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲው ዕቅድ ቁልፍ የአፈጻጸም አመልካቾች (Key Performance Indicators) መሰረት በማድረግ በዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ክትትል እና ድጋፍ እያደረጉ ነው፡፡