በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተመደቡ የዓቅም ማሻሻያ የትምኅርት መርኃ ግብር (Remedial Program) በዝውውር እና ዘግይተው የመጡ ተማሪዎች ዛሬ ቅዳሜ ጥር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው በመግባት ምዝገባ እያከናወኑ ይገኛሉ።
ወደ ራያ ዩኒቨርሲቲ በዝውውር እና ዘግይተው የመጡ የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
