ለትምህርት ፈላጊዎች በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ

በ2017 ዓ/ም በራያ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይና ርቀት ትምህርት መርኃ ግብር በMaster of Business Administration (MBA) በ2ኛ ዲግሪ /Masters/ ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከየካቲት 10/ 2017 ዓ.ም እስከ 14/06/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዩኒቨርሲቲው D-አካውንት ቁጥር 1000231717378 የትምህርት ክፍያ ገቢ በማድረግ እና ደረሰኝ በመያዝ በሬጂስትራር ቢሮ በአካል በመምጣት እንድትመዘገቡ እና የካቲት 15/2017 ዓ/ም ትምህርት እንድትጀምሩ የራያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት ያሳውቃል።
*********//*************************
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ የካቲት 08/ 2017 ዓ.ም
ዕውቀት ለማኅበረሠባዊ ለውጥ!!!
*********//******************