በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ!

በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ረጂስትራር ጽ/ቤት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል ተገኝታችሁ Read more

Loading

ራያ ዩኒቨርሲቲ በሃገር ግንባታ ዙርያ ላበረከተው ትልቅ አሥተዋጽኦ ከሠላም ሚኒስቴር የምሥጋና ምሥክር ወረቀት ተበረከተለት

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሠላም ሚኒስቴር ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በ2016 ዓ.ም በሃገር ግንባታ ዙርያ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ለመገምገም ዛሬ ታኅሣሥ 18 /2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል ባዘጋጀው የውይይት መድረክ Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (Key Performance Indicators) ስምምነት ተፈራረመ

በትምህርት ሚኒስቴርና በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ዛሬ ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም የተፈረመው ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (Key Performance Indicators) ስምምነት ራያ ዩኒቨርሲቲን በመወከል ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ስምምነቱን የፈረሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ንግድ Read more

አስደሳች ዜና ለድህረ ምረቃ መርሐ ግብር የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ!

የትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ባሳወቀው መሰረት በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ መርሐ ግብር ለመማር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በራያ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ መርሐ Read more

ለዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ክሊኒክ እና የመኝታ አገልግሎት ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ የራያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ክሊኒክ እና የመኝታ አገልግሎት ሠራተኞች የአሥተዳደር መሥሪያ ቤት የአገልጋይ እና የተገልጋይ ሕጋዊ አንድምታ፣ የሥራ መደብ መግለጫ እና የህይወት ክህሎት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ከታህሳስ 12-13/ Read more

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

ራያ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የተመለመላችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ማክሰኞ ታህሳስ 15/ 2017 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 መሆኑን የራያ ዩኒቨርሲቲ Read more

የራያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትመህርት ቤት ከኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ማሕበር (Ethiopian Law School Association) የሕግ መጻሕፍቶች በስጦታ አገኘ

የራያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት በርከት ያሉ ለሕግ ትምህርት አጋዥ የሆኑና በገበያ የማይገኙ ለመማር ማስተማር እና ምርምር የሚያገለግሉ እና ለተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የሕግ መጻሕፍቶች ከኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ማሕበር Read more