የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ አመራሮች እና የሚመለከታቸው ባለሙያዎች በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሰጡ ግንባታዎች እና የመሰረተ ልማት ስራዎች ጉብኝት አደረጉ፡፡
የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ አመራሮች እና የሚመለከታቸው ባለሙያዎች በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተማሪዎች መማርያ፣ መኝታ እና ልብስ ማጠብያ ህንፃዎች (Laundry)፣ የመመረቅያ እና መመገብያ አዳራሽ፣ ዘመናዊ የበግ እና ከብት ማድለብያ Read more