ራያ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለሚወስዱ የመደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች የሞዴል መውጫ ፈተና ሰጠ።
ራያ ዩኒቨርሲቲ ጥር /2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለሚወስዱ የመደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም የተመዘገበውን ውጤት ለማስጠበቅ እና በቀጣይ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ለ 78 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው መምህራን በበለፀገ Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ ጥር /2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለሚወስዱ የመደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም የተመዘገበውን ውጤት ለማስጠበቅ እና በቀጣይ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ለ 78 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው መምህራን በበለፀገ Read more
በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ የራያ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር፣ ቤተ መፃህፍት እና ቤተ መዛግብት ሠራተኞች “የአስተዳደር መሥሪያ ቤት አገልጋይ እና ተገልጋይ ሕጋዊ አንድምታ” ሥልጠና ዛሬ ህዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም በመኾኒ ከተማ ሜዳ Read more
በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን ከየትምህርት ክፍሉ እጅግ የላቀ የትምህርት አፈፃፀም እና ብቃት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ለማበረታታት እና በተማሪዎች ዘንድ መልካም የትምህርት ፉክክር እንዲኖር ለማድረግ የሽልማት እና እውቅና መርሃ ግብር ህዳር Read more
የራያ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ነጻ የሕግ ድጋፍ ማእከል የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት ታደሰ ደጀኔ (ፕሮፌሰር)፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባል አቶ ሃፍቱ ኪሮስ፣ የደቡባዊ Read more
25 ኛው ዓለም አቀፍ የጂ አይ ኤስ ቀን ( 25th International GIS Day) በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ የጂኦግራፊ እና አከባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ መርሀ ግብር ዛሬ ህዳር Read more
ራያ ዩኒቨርሲቲ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ III፣ የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ III እና የኮምፒተር ጥገና ቴክኒሻል ባለሙያ I በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ Read more
እንኳን ደስአለን በፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት፣ የሕግ ትምህርት ቤቶች ኮንሰርቲየም እና የኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ማህበር በጋራ በአዘጋጁት የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም የራያ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ/ም በሕግ Read more
Raya university held a panel discussion for its students on the occasion of the world HIV AIDS Day Celebrated for 37th times in the Country on December 1, 2024 on Read more
ትምህርት ሚኒስቴር ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ፣ ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን እና ሻያሾኔ ድርጅቶች ጋር በመተባበር እየተገበረ ያለው የe-SHE ፕሮጀክት ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በE-Learning የተያዘው ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ለራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ከህዳር 18-20/ 2017 Read more