በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው “ህዳር አክሱም ፅዮን ካፕ” ስፖርታዊ ውድድር በደማቅ ስነ ስርዓት ተጠናቋል

የህዳር አክሱም ፅዮን በዓል ምክንያት በማድረግ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በራያ፣ መቐለ፣ ዓዲ ግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ከህዳር 17-20/ 2017 ዓ.ም ሲካሄድ የቆየው የእግር ኳስ እና መረብ ኳስ ውድድር ፍፃሜውን Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም 1ኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት (DOCO) በድምቀት ተጀመረ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም 1ኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎቹን ህዳር 09 እና 10 /2017 ዓ.ም ተቀብሎ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕረዚደንት ነጋ ዓፈራ (ዶ/ር)፣ የአስተዳደር Read more

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለ የተማሪዎች መኝታ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ እና የምግብ ጥራት ኢንስፔከተር አመልካቾች

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ እና የምግብ ጥራት ኢንስፔከተር በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት Read more

Loading

ለራያ ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች የህይወት ልምድ ማጋራት መርሃ ግብር (Motivational Forum) ተካሄደ

የራያ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባዘጋጀው የህይወት ልምድ ማጋራት መርሃ ግብር (Motivational Forum) በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህር እና ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ሃፍቱ በርሀ የትምህርት፣ Read more

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለ የህፃናት ድጋፍ እና እንክብካቤ ሰራተኛ አምልካቾች

ራያ ዩኒቨርሲቲ የህፃናት ድጋፍ እና እንክብካቤ ሰራተኛ I በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ/ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አምልካቾች በተገለፀው ቦታ፣ ቀን እና Read more

Loading

ራያ ዩኒቨርሲቲ ለተቀበላቸው የ1ኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች የህይወት ክህሎት ስልጠና ሰጠ

በራያ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ እና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የተዘጋጀ የህይወት ክህሎት ስልጠና ለ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ተማሪዎች ህዳር 11/ 2017 ዓ.ም ተሰጠ። ስልጠናው በዋናነት የህይወት ክህሎት ምንነት እና ጠቀሜታ፣ ራስን Read more

Welcome to Raya University our Students!

ራያ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2017 ዓ.ም 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ተማሪዎቹን ሕዳር 09 እና 10/2017 ዓ.ም በደማቅ ስነ ስርዓት ለመቀበል የቅድመ ዝግጅት ስራዎቹን በማጠናቀቅ እየተጠባበቀ ነው። ተማሪዎቻችን Read more

ለዩኒቨርሲቲው የቤተ-መጻሕፍትና ቤተ-መዛግብት ሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከብሄራዊ ቤተ-መጻህፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ የዩኒቨርሲቲው ቤተ-መጻሕፍትና ቤተ-መዛግብት ሰራተኞች ከጥቅምት 20-30/2017 ዓ/ም ለተከታታይ አስር ቀናት ሲሰጥ የቆየው መሰረታዊ የቤተ-መጻሕፍት ሳይንስ እና ዲጂታላይዜሽን ስልጠና ዛሬ Read more