በዩኒቨርሲቲው የምርምር ስነ-ምግባር (Research Ethics) እና የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት ስልጠና ለተመራማሪዎች ተሰጠ
የራያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ሕትመት፣ ስነ-ምግባር እና ኢንዳክሽን ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው የተመራማሪዎች (Principal Investigator) እና ተባባሪ ተመራማሪዎች (Co-Investigators) የምርምር ስነ-ምግባር (Research Ethics) እና የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት ስልጠና በሚመለከታቸው ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን ስልጠናው Read more