ለ1ኛ እና 2ኛ ዲግሪ የኤክስቴንሽን ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!

በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በ Extension መርሃ ግብር መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በተገለፀው መስፈርት፣ ቀን እና ቦታ መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ************************************ ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ መስከረም 22/2017 ዓ/ም ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ! የህዝብና Read more

Loading

የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት እና ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ትስስር ለማጠናከር የምክክር መድረክ ተካሄደ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት እና ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች ትስስር ለማጠናከር ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የማህበራዊ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ጋር ሐሙስ Read more

የጥሪ ማስታወቂያ ለማይጨው ሠማእታት ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ!

ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች በራያ ዩኒቨርሲቲ የማይጨው ሠማእታት ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ለመማር ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ከመስከረም 21-22/2017 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ያስታውቃል። **************** ራያ ዩኒቨርሲቲ Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ/ም መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት (DOCO) ተጀመረ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹን ከመስከረም 13-14/2017 ዓ/ም ተቀብሎ የዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ታደሰ ደጀኔ (ፕሮፌሰር) እና የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕረዚደንት ነጋ ዓፈራ (ዶ/ር) Read more

የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር “የደቡባዊ ዞን ሃገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎች (አቦ ገረብ እና ዱባርተ) ትስስር ማጠናከር!” በሚል መሪ ቃል ውይይት አካሄደ፡፡

የራያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ከ USAID/OTI ESP ጋር በመተባበር “የደቡባዊ ዞን ሃገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎች (አቦ ገረብ እና ዱባርተ) ትስስር ማጠናከር!” በሚል መሪ ቃል ከደቡባዊ ትግራይ ዞን ማይጨው Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ትግራይ ኢንደስትሪ ቢሮ የጋራ መግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራረሙ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ትግራይ ኢንደስትሪ ቢሮ በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ (MoU) ዛሬ መስከረም 11/2017 ዓ/ም በመኾኒ ከተማ ተፈራረሙ። የስምምነቱ ዋና ዓላማ ራያ ዩኒቨርሲቲ ከኢንደስትሪዎች ያለውን ትስስር በማጠናከር የሥራ Read more

የዩኒቨርሲቲውን ከፍታ ለማስቀጠል ከመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ።

ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ/ም የተቀናጀ ውጤታማ ስራ ለመስራት እና የዩኒቨርሲቲውን ከፍታ ለማስቀጠል ከዩኒቨርሲቲው መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ጋርዛሬ መስከረም 10/2017 ዓ/ም ውይይት ተደረገ። በውይቱ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ባደረጉት Read more

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ላመጡ የጋርዮሽ ሳይንስ (Science Shared program) 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሽልማት እና ዕውቅና ተደረገላቸው።

ራያ ዩኒቨርሲቲ በጋርዮሽ ሳይንስ መርሃ ግብር (Science Shared Program) ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ እያስተማራቸው ከነበሩ አሥራ አራት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2016 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና Read more

Loading

የራያ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ/ም የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 ዓ/ም የቁልፍ አፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ ከመምህራን እና አስተዳደር ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደ።

ዩኒቨርሲቲያችን በ2016 ዓ/ም ያስመዘገበው ዘርፈ ብዙ ውጤት እና የደረሰበትን ከፍታ ለማስቀጠል ትኩረቱን ያደረገ የራያ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ/ም የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 ዓ/ም የቁልፍ አፈፃፀም አመላካቾች (KPI) ዕቅድ ከዩኒቨርሲቲው መምህራን Read more