የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የአረንጓዴ ዓሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በማይጨው ከተማ አካሄዱ።

በዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ የተመራ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች፣ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ለችግኝ ተከላ የተዘጋጀ ቦታ በማይጨው ከተማ 03 ቀበሌ ጎሎ ፓርክ ዛሬ ጧት ሐምሌ 04/2016 ዓ/ም Read more

በዩኒቨርሲቲው የ12ኛ ማህበራዊ ሳይንስ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተካሄደ ነው።

ራያ ዩኒቨርሲቲ በቀድሞው ሥርዓተ-ትምህርት የተማሩ በ2013 ዓ/ም እና በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን መፈተን የነበረባቸው የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከሰኔ 29-30/2016 ዓ/ም በደማቅ ስነ ስርዐት ተቀብሎ ሰኞ ሐምሌ 01/2016 Read more

ዩኒቨርሲቲው በመጀመርያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸው 487 ተማሪዎች ለ3ኛ ዙር በደማቅ ስነ ስርዓት አስመረቀ።

ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 487 የመጀመርያና ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 25/2016 ዓ/ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስቴር ዲኤታና የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ ከ1 ቢልየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ።

በዩኒቨርሲቲው በ2012 ዓ/ም የተጀመሩ እና በጦርነት ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀከቶች ከ1 ቢልየን ብር በላይ ወጪ ተገንብተው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስቴር ዲኤታ እና የራያ ዩኒቨርሲቲ Read more

ለመውጫ ፈተና ከተፈተኑት የራያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል 97.55% አልፈዋል::

በራያ ዩኒቨርሲቲ ከሰኔ 14/2016 ዓ/ም ጀምሮ የተሰጠ የከፍተኛ ትምህርት ለመውጫ ፈተና ከተፈተኑት 286 የራያ ዩኒቨርሲቲ መካከል 279 ተማሪዎች (97.55%) በማለሳለፍ እጅግ በጣም ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። ይህ ታላቅ ውጤት እንዲመጣ ትልቅ Read more