በራያ ዩኒቨርሲቲ እየተሰሩ የሚገኙ የምርምር ፕሮጀክቶች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለጸ

በራ ያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም እየተሰሩ ያሉ የምርምር ፕሮጀክቶች የተከናወኑ ስራዎች፣ ያጋጠሙ ያሉ ችግሮች፣ የተወሰዱ መፍትሔዎች እና ለቀጣይ የሚሰሩ ስራዎች ሪፖርት (Progress Report) በዩኒቨርሲቲው የሰኔት መሰብሰቢያ አዳራሽ ሚያዝያ 02/ 2017 Read more

የዩኒቨርሲቲው የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወር ቁልፍ አፈጻጸም አመላካቾች (KPI) ሪፖርት በካውንስል አባላት ተገመገመ

በዩኒቨርሲቲው በመማር ማስተማር፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር፣ ዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትስስር፣ ማህበረሰብ ጉድኝት፣ አስተዳደር እና ልማት ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም አመላካቾች (KPI) በሚመለከታቸው አካላት ሪፖርት ቀርቦ በዩኒቨርሲቲው Read more

የመምህራን ጥያቄ በተደራጀ መልኩ ለማቅረብ፣ የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ እና የሃገሪቱን ልማት ለማቀላጠፍ የዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ እና የትግራይ መምህራን ማህበር አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው የተለያዩ የትምህርት ክፍል የመምህራን ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት እና የራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር አመራሮች ለመምረጥ በተካሄደ የምርጫ ሂደት ወቅት ነው። በምርጫ Read more

በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ እንደ ሀገር ተፈጻሚ እንዲሆኑ ለታቀዱና ተፈጻሚ እየሆኑ ለሚገኙ የሪፎርም አጀንዳዎች ስኬት የሕዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ሥራ ወሳኝ መሆኑን ተገለጸ

ትምህርት ሚኒስቴር ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ እንደ ሀገር ተፈጻሚ እንዲሆኑ ለታቀዱና ተፈጻሚ እየሆኑ ለሚገኙ የሪፎርም አጀንዳዎች ስኬት እውን ለማድረግ የሕዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ሥራዎች ሚና ለማጉላት Read more

በዞኑ ሕገ ወጥ የወጣቶች ዝውውር የሚያስከትለውን ዘርፈ-ብዙ ችግሮች ለመፍታት የተቀናጀ እና ተግባር ተኮር የባለ ድርሻ አካላት ሚና እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከትግራይ ወጣቶች ቢሮ ጋር በመተባበር በደቡባዊ ትግራይ ዞን ሕገ ወጥ የወጣቶች ዝውውርን ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ማህበራዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ ፖለቲካዊ፣ አካላዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ቀውሶች ለመፍታት ተቀናጅቶ መስራት በሚቻልበት Read more