በዩኒቨርሲቲው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈፃፀም መመርያ 919/2014 እና ዩኒቨርሲቲው በመውጫ ፈተናው ያደረገው ቅድመ ዝግጅት፣ ያጋጠሙት ችግሮች እና ቀሪ ስራዎች ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሄደ።

በዩኒቨርሲቲው የከፍተኛ ትምህርት አገራዊ ቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተናን በአግባቡ ለመምራትና ለማስተዳደር የተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ማስፈፀሚያ መመሪያ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈፃፀም መመርያ 919/2014 እና ዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ/ም መውጫ Read more

የትግራይ ክልል፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን እና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የአከባቢው ማህበረሰብ ዩኒቨርሲቲው ለተቀበላቸው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሀ ግብር አዘጋጁ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለመጡ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከርያ ትምህርት (Tutorial) ግንቦት 22/2016 ዓ/ም በይፋ መጀመሩን የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ግንቦት 24/2016 ዓ/ም ደግሞ የትግራይ ክልል፣ የደቡባዊ ትግራይ Read more

በዩኒቨርሲቲው የS.R.E ዲጂታል ቤተ መፃህፍት እና መረጃ አስተዳደር (Library and Documentation) መሽን ቴክኖሎጂ በመተግበር ተማሪዎች ለማብቃት እየተሰራ ነው።

ራያ ዩኒቨርሲቲ በቴክኖሎጂ ለማዘመን እና የተማሪዎች ብቃት ለማሻሻል እየተሰሩ ካሉ ስራዎች መካከል ዲጂታል የቤተ መፃህፍት እና መረጃ አስተዳደር ለተማሪዎች እና መምህራን ምቹ እና ፈጣን አገልግሎት የሚሰጥ የሲስተም ማሻሻያ የተደረገለት የS.R.E Read more

ከ2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲው በዝውውር እና ቅጥር ለመጡ መምህራን ስልጠና ተሰጠ።

ዩኒቨርሲቲዎች ብቃት ያላቸው እና የሰለጠኑ የሰው ሀይል እንዲያፈሩ የመምህራን ዲሲፕሊን ወሳኝ ስለሆነ በራያ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባርና መከታተያ ሥራ አስፈፃሚ የተዘጋጀ የአካዳሚክ ሰራተኞች መብት ማስከበርያ፣ የዲሲፕሊን ጥፋት እና ቅጣት አወሳሰን ሥነ Read more

ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ እና መካከኛ አመራሮች የኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዢ ስርዓት (E-GP) ስልጠና ተሰጠ።

ስልጠናው በማይጨው ከተማ ሸዊት ሆቴል ግንቦት 06/2016 ዓ/ም የተሰጠ ሲሆን በዩኒቨርሲቲያችን በ2017 ዓ/ም ዘመናዊ የሆነ የግዥ ፍላጎት፣ ዕቅድ እና መጠይቅ በመተግበር ውጤታማ የግዥ እና ፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት ለማረጋገጥ ያለመ ነው፡፡ Read more

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ዓመታዊ የስፖርት ውድድር በደማቅ ስነ ስርዓት ተጠናቋል።

በራያ ዩኒቨርሲቲ ከየካቲት 09/2016 ዓ/ም ጀምሮ በኮሌጆች መካከል በየሳምንቱ በታላቅ ፉክክር ሲካሄድ የነበረው የተማሪዎች ዓመታዊ የስፖርት ውድድር በእግር ኳስ ውድድር የማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ፣ በመረብ ኳስ ደግሞ የተፈጥሮ Read more

በክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም የሚመራ የልኡክ ቡድን አባላት በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ጉብኝት አድርገዋል።

በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ/ም በ900 ሚልየን ብር በጀት እየተሰሩ ያሉ የመንገድ እና ፍሳሽ ማስወገጃ፣ ውሃ እና መብራት ዝርጋታ፣ የአጥር ግንባታ፣ የተማሪዎች መማርያ፣ መኝታና የልብስ ማጠብያ ህንፃዎች፣ የተማሪዎች የኤሌክትሪክ ምግብ መስሪያ፣ Read more

በትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ የተመራ የልኡክ ቡድን አባላት በዩኒቨርሲቲው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄዱ።

ዩኒቨርሲቲው ፅዱ፣ ውብ፣ አረንጓዴ እና ማራኪ ግቢ ለማድረግ ከሚሰሩ ውጤታማ ስራዎች መካከል የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አንዱ ሲሆን በትግራይ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም፣ የትግራይ ደቡባዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ የተሰሩ ዘመናዊ የበግ ማድለብያ ሼዶች ተመረቁ።

ዩኒቨርሲቲው የግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ስራዎቹን ለማዘመን እና ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች እየሰራ መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን 500 በጎች ለማድለብ የሚያገለግሉ ሁለት ዘመናዊ ሼዶች በትግራይ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ረዳኢ Read more

በዩኒቨርሲቲው የራያ ባህል እና ሀገር በቀል ዕውቀቶች ጥናት ማዕከል ለመመስረት የምክክር መድረክ ተካሄደ።

በዩኒቨርሲቲው የራያ ባህል እና ሀገር በቀል ዕውቀቶች ጥናት ማዕከል ለመመስረት የትግራይ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም፣ የትግራይ ደቡባዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የዩኒቨርሲቲው ስራ አመራር ቦርድ አባል አቶ ሃፍቱ Read more