ራያ ዩኒቨርሲቲ ለዛታ ወረዳ የትምህርት መርጃ መጻሕፍት ድጋፍ ማበርከቱን ተገለጸ

በመማር ማስተማር፣ ምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ከፍተኛ እምርታ እያስመዘገበ ያለው ራያ ዩኒቨርሲቲ ቁልፍ የአፈፃፀም አመላካቾች ዕቅዱን መሰረት በማድረግ በተለያየ የክፍል ደረጃዎች ለሚገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን እና የትምህርት ቤት ማህበረሰብን የሚያገለግሉ የትምህርት Read more

Raya University wishes to all Muslims to celebrate happiest, joyful, peaceful, prosperous, lovely, successful, healthy and wealthy 1446 Eid Al Fitr.

Wishing you a wonderful Eid! ዒድ ሙባረክ! ራያ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ-አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የፍቅር፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል! Read more

ተማሪዎች ባስመዘገቡት ውጤት ሳይዘናጉ ቀጣይነት ያለው የትምህርት ብቃት ማንፀባረቅ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ

የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ለማበረታታት እና በተማሪዎቹ ዘንድ ውጤታማ የትምህርት ፉክክር ለመፍጠር እና ይህን ውጤት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በ2017 የትምህርት ዘመን 1ኛ ወሰነ ትምህርት ከየትምህርት ክፍሉ ከፍተኛ የትምህርት አፈፃፀም እና ብቃት ላስመዘገቡ ተማሪዎች Read more

ዲጂታል፣ ቀልጣፋና ተደራሽ የአገልግሎት አቅርቦት ስርዓት ለመዘርጋት የአሥተዳደር ሠራተኞቻችን ዕውቀት፣ ብቃት፣ ግብረ ገብነት እና ተነሳሽነት ማጠናከር ወሳኝ ነው፦ ክብሮም ካሕሱ (ዶ/ር)

አዲሱን የፌደራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1353/2017 ለአሥተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዛሬ መጋቢት 04/ 2017 ዓ.ም በብቃትና ሰው ሃብት አሥተዳደር ሥራ አሥፈጻሚ ጽ/ቤት በዩኒቨርሲቲው ስማርት ክፍል ተሰጥቷል። የአሥተዳደር እና Read more