የተመደቡልንን የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ለማብቃት ተቀናጅተን እንሠራለን፦ ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ
ራያ ዩኒቨርሲቲ በትምኅርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምኅርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም በተሳካ መንገድ ተቀብሎ ጥር 20 /2017 ዓ.ም ደግሞ መደበኛ Read more