የትግራይ ክልል፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን እና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የአከባቢው ማህበረሰብ ዩኒቨርሲቲው ለተቀበላቸው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሀ ግብር አዘጋጁ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለመጡ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከርያ ትምህርት (Tutorial) ግንቦት 22/2016 ዓ/ም በይፋ መጀመሩን የሚታወስ Read more

በዩኒቨርሲቲው የS.R.E ዲጂታል ቤተ መፃህፍት እና መረጃ አስተዳደር (Library and Documentation) መሽን ቴክኖሎጂ በመተግበር ተማሪዎች ለማብቃት እየተሰራ ነው።

ራያ ዩኒቨርሲቲ በቴክኖሎጂ ለማዘመን እና የተማሪዎች ብቃት ለማሻሻል እየተሰሩ ካሉ ስራዎች መካከል ዲጂታል የቤተ መፃህፍት እና መረጃ አስተዳደር ለተማሪዎች እና Read more

በክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም የሚመራ የልኡክ ቡድን አባላት በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ጉብኝት አድርገዋል።

በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ/ም በ900 ሚልየን ብር በጀት እየተሰሩ ያሉ የመንገድ እና ፍሳሽ ማስወገጃ፣ ውሃ እና መብራት ዝርጋታ፣ የአጥር ግንባታ፣ Read more