በራዩ የተለያዩ የማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖጂ ሽግግር የፕሮጀክት ንድፈ ሀሳቦች ለግምገማ ቀረቡ፡፡

በዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ ቁጠባዊ፣ ማህበራዊ እና ስነ-ልቦናዊ ችግሮች እና ተግዳሮቶች ችግር የሚፈቱ፣ ህይወትን የሚለውጡ፣ ፍላጎቶችን የሚያሟሉ፣ ስነ-ምህዳር የሚጠብቁ፣ ፈጠራን የሚያበረታቱ፣ ማህበራዊ Read more

ዒድ ሙባረክ! ዩኒቨርሲቲው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ ኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

ኢድ ሙባረክ ! ዩኒቨርሲቲው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ ኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። Read more

Loading

የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ አመራሮች እና የሚመለከታቸው ባለሙያዎች በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሰጡ ግንባታዎች እና የመሰረተ ልማት ስራዎች ጉብኝት አደረጉ፡፡

የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ አመራሮች እና የሚመለከታቸው ባለሙያዎች በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተማሪዎች መማርያ፣ መኝታ እና ልብስ ማጠብያ ህንፃዎች Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ትምህርት መረጃ አስተዳደር እና አሰባሰብ ስርዓት (HEIMS) ከፍተኛ ደረጃን ይዟል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ላለፉት ሶስት ዓመታት በክልሉ በነበረው ጦርነት ትልቅ የመረጃ እና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) መሰረተ ልማት ችግሮች ቢያጋጥሙትም ከጦርነቱ በኃላ ባደረገው Read more