የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባላት መጋቢት 19/2016 ዓ/ም ባደረጉት 5ኛ መደበኛ ስብሰባ በሰጡት አቅጣጫ መሰረት ግምገማ ተካሄደ፡፡

የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባላት መጋቢት 19/2016 ዓ/ም ባደረጉት 5ኛ መደበኛ ስብሰባ በዩኒቨርሲቲው በታህሳስ ወር 2016 ዓ/ም የተጀመረው የከብትና በግ ማድለብ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ እርባታ ፕሮጀክቶች በተለያዩ የቴክኒካል እና አመራር Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ትምህርት መረጃ አስተዳደር እና አሰባሰብ ስርዓት (HEIMS) ከፍተኛ ደረጃን ይዟል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ላለፉት ሶስት ዓመታት በክልሉ በነበረው ጦርነት ትልቅ የመረጃ እና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) መሰረተ ልማት ችግሮች ቢያጋጥሙትም ከጦርነቱ በኃላ ባደረገው እና እያደረገ ባለው ሁለንታዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ትምህርት Read more

የዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት በተዘጋጀው የ2017 ዓ/ም በጀት ዕቅድና የአፈፃፀም ውል ገምግመው ምክረ ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት ዛሬ ሀሙስ መጋቢት 12/2016 ዓ/ም በሰኔት የመሰብሰብያ አዳራሽ ባደረጉት ስብሰባ በዩኒቨርሲቲው ስትራተጂክ ጉዳዮች ሥራ አሥፈፃሚ አቶ ሃ/ኪሮስ ከበደ ባቀረቡት የ2017 ዓ/ም መደበኛ እና ካፒታል በጀት ዕቅድ የወጪ Read more

በዩኒቨርሲቲው “የዓድዋ ድል ለዘላቂ ሠላም እና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ውይይት ተካሄደ።

128ኛ የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ በዩኒቨርሲቲው “የዓድዋ ድል ለዘላቂ ሠላም እና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ በዩኒቨርሲቲው የክሊኒክ አዳራሽ ዛሬ የካቲት 08/2016 ዓ/ም ተካሄደ። የዩኒቨርሲቲው Read more

የዩኒቨርሲቲው ግንባታዎች የደረሱበት ደረጃ ለዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባል እና ከፍተኛ አመራሮች ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።

በዩኒቨርሲቲው እየተገነቡ ያሉ የተለያየ አገልግሎት የሚሰጡ ግንባታዎች እየተፋጠኑ መሆኖቸውን የሚታወቅ ሲሆን ግንባታዎቹ የደረሱበት ደረጃ ሪፖርት በኮንትራክተሮች ዛሬ የካቲት 07/2016 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባል እና የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና Read more

የራያ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ በ2017 ዓ/ም የሠማእታት መታሰብያ አዳሪ ትምህርት ቤት እንዲቋቋም ወሰነ።

ከዩኒቨርሲቲው ተልእኮዎች መካከል የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት አንዱ መሆኑን ይታወቃል። ይህንን ተልእኮ እውን ለማድረግ በ8ኛ ክፍል እጅግ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች እድል በመስጠት የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ዩኒቨርሲቲያችን የበኩሉን አስተዋፅኦ Read more

በራያ ዩኒቨርሲቲ ግሪን ሀውስ ለመገንባት የትግራይ ባዮ ቴክኖሎጂ ማዕከል የንድፈ ሀሳብ ገለፃ አድርጓል።

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና የትግራይ ባዮ-ቴክኖሎጂ ማዕከል ጥቅምት 17/2016 ዓ/ም በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ ግብርና ልማት፣ ኢንደስትሪ ተኮር የግብርና ሥራዎች፣ ግሪን ሃውስ ቴክኖሎጂ በሰው ሀብት ልማትና ዙርያ አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባብያ ሰነድ Read more

የዓዲ ግራት ዩኒቨርሲቲ የሠራተኞች የሥራ ድልድል ኮሚቴ አባላት ከዩኒቨርሲቲው ልምድ ቀሥመዋል።

ራያ ዩኒቨርሲቲ የሠራተኞች ድልድል መመርያዎች መሠረት በማድረግ የድልድል እና ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች አዋቅሮ በሠራተኞች ድልድል፣ የሠራተኞች ሥራ ልምድ፣ ትምህርት ዝግጅት እና ሥራ አፈፃፀም ምዘና አያያዝ ስርዓት እንዲሁም የሠራተኞች ቅሬታ ማስተናገጃ Read more