በክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም የሚመራ የልኡክ ቡድን አባላት በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ጉብኝት አድርገዋል።
በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ/ም በ900 ሚልየን ብር በጀት እየተሰሩ ያሉ የመንገድ እና ፍሳሽ ማስወገጃ፣ ውሃ እና መብራት ዝርጋታ፣ የአጥር ግንባታ፣ የተማሪዎች መማርያ፣ መኝታና የልብስ ማጠብያ ህንፃዎች፣ የተማሪዎች የኤሌክትሪክ ምግብ መስሪያ፣ Read more