የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የመሩት ልኡክ ቡድን አባላት በዩኒቨርሲቲው እየተገነቡ ያሉ የመሰረተ ልማት ስራዎች ጎበኙ፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከፍተኛ አመራር ቡድን በራያ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወኑ የሚገኙ የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የመስክ ምልከታ ለማድረግ ማይጨው ከተማ ሲገባ በዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ የተመራ ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡በ2016 ዓ/ም Read more

ለዩኒቨርሲቲው የከፍተኛ እና መካከለኛ የአሥተዳደር አመራሮች ተግባራዊ የውጤት ተኮር ስትራቴጂ (BSC) የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።

በዩኒቨርሲቲው የስትራቴጂ ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ የተዘጋጀ ለከፍተኛ እና መካከለኛ የአሥተዳደር አመራሮች የውጤት ተኮር ስትራቴጂ (BSC) እና ተዛማጅ ጉዳዮች በማይጨው ከተማ ታደለ ሆቴል ከግንቦት 26-27/2016 ዓ/ም ለሁለት ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና Read more

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ማይጨው ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ለመወሰን ውይይት አደረጉ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ማይጨው ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ2008 ዓ/ም ጀምረው በኢንጅነሪንግ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ተማሪዎች ለማብቃት በትብብር እየሰሩ መምጣታቸው የሚታወስ ሲሆን ይህን ግንኙነት ለማጠናከር የራያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ Read more

በዩኒቨርሲቲው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈፃፀም መመርያ 919/2014 እና ዩኒቨርሲቲው በመውጫ ፈተናው ያደረገው ቅድመ ዝግጅት፣ ያጋጠሙት ችግሮች እና ቀሪ ስራዎች ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሄደ።

በዩኒቨርሲቲው የከፍተኛ ትምህርት አገራዊ ቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተናን በአግባቡ ለመምራትና ለማስተዳደር የተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ማስፈፀሚያ መመሪያ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈፃፀም መመርያ 919/2014 እና ዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ/ም መውጫ Read more

የትግራይ ክልል፣ የደቡባዊ ትግራይ ዞን እና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የአከባቢው ማህበረሰብ ዩኒቨርሲቲው ለተቀበላቸው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሀ ግብር አዘጋጁ።

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለመጡ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከርያ ትምህርት (Tutorial) ግንቦት 22/2016 ዓ/ም በይፋ መጀመሩን የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ግንቦት 24/2016 ዓ/ም ደግሞ የትግራይ ክልል፣ የደቡባዊ ትግራይ Read more

በዩኒቨርሲቲው የS.R.E ዲጂታል ቤተ መፃህፍት እና መረጃ አስተዳደር (Library and Documentation) መሽን ቴክኖሎጂ በመተግበር ተማሪዎች ለማብቃት እየተሰራ ነው።

ራያ ዩኒቨርሲቲ በቴክኖሎጂ ለማዘመን እና የተማሪዎች ብቃት ለማሻሻል እየተሰሩ ካሉ ስራዎች መካከል ዲጂታል የቤተ መፃህፍት እና መረጃ አስተዳደር ለተማሪዎች እና መምህራን ምቹ እና ፈጣን አገልግሎት የሚሰጥ የሲስተም ማሻሻያ የተደረገለት የS.R.E Read more

ከ2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲው በዝውውር እና ቅጥር ለመጡ መምህራን ስልጠና ተሰጠ።

ዩኒቨርሲቲዎች ብቃት ያላቸው እና የሰለጠኑ የሰው ሀይል እንዲያፈሩ የመምህራን ዲሲፕሊን ወሳኝ ስለሆነ በራያ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባርና መከታተያ ሥራ አስፈፃሚ የተዘጋጀ የአካዳሚክ ሰራተኞች መብት ማስከበርያ፣ የዲሲፕሊን ጥፋት እና ቅጣት አወሳሰን ሥነ Read more

ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ እና መካከኛ አመራሮች የኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዢ ስርዓት (E-GP) ስልጠና ተሰጠ።

ስልጠናው በማይጨው ከተማ ሸዊት ሆቴል ግንቦት 06/2016 ዓ/ም የተሰጠ ሲሆን በዩኒቨርሲቲያችን በ2017 ዓ/ም ዘመናዊ የሆነ የግዥ ፍላጎት፣ ዕቅድ እና መጠይቅ በመተግበር ውጤታማ የግዥ እና ፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት ለማረጋገጥ ያለመ ነው፡፡ Read more

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ዓመታዊ የስፖርት ውድድር በደማቅ ስነ ስርዓት ተጠናቋል።

በራያ ዩኒቨርሲቲ ከየካቲት 09/2016 ዓ/ም ጀምሮ በኮሌጆች መካከል በየሳምንቱ በታላቅ ፉክክር ሲካሄድ የነበረው የተማሪዎች ዓመታዊ የስፖርት ውድድር በእግር ኳስ ውድድር የማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ፣ በመረብ ኳስ ደግሞ የተፈጥሮ Read more

በክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም የሚመራ የልኡክ ቡድን አባላት በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ጉብኝት አድርገዋል።

በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ/ም በ900 ሚልየን ብር በጀት እየተሰሩ ያሉ የመንገድ እና ፍሳሽ ማስወገጃ፣ ውሃ እና መብራት ዝርጋታ፣ የአጥር ግንባታ፣ የተማሪዎች መማርያ፣ መኝታና የልብስ ማጠብያ ህንፃዎች፣ የተማሪዎች የኤሌክትሪክ ምግብ መስሪያ፣ Read more