በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ዓርብ መጋቢት 05 /2017 ዓ.ም ይሰጣል፦ የትምህርት ሚኒስቴር

በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የድህረ-ምረቃ መርሐ ግብሮች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 01/ 2017 ዓ.ም መከናወኑን ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ፈተናውን ለመፈተን ያመለከታችሁ አመልካቾች ፈተናውን የሚሰጥበት ቀን ዓርብ Read more

Call for Papers

Raya University will host its 1st National Research Conference on #Post war Resilience, Rehabilitation, Reconstruction & Food Security on April 7-8, 2025 and this landmark event will showcase completed #Small Read more

ለትምህርት ፈላጊዎች በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ

በ2017 ዓ/ም በራያ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይና ርቀት ትምህርት መርኃ ግብር በMaster of Business Administration (MBA) በ2ኛ ዲግሪ /Masters/ ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከየካቲት 10/ 2017 ዓ.ም እስከ Read more

በ2017 ዓ.ም የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች

የምዝገባ ቀናት ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እና ትምህርታችሁን መከታተል እንድትጀምሩ ጽ/ቤቱ ያሳውቃል። For more information, please watch the Read more

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

በራያ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በተከታታይና ርቀት የትምህርት መርኃ ግብር በቅድመ እና ድኅረ ምረቃ (Masters) ለመማር ከዚህ በፊት ያመለከታችሁ እና አሁን መመዝገብ የምትፈልጉ ከጥር 01 – 15 /2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ Read more