በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ!

በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የዓቅም ማሻሻያ የትምህርት መርኃ ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ከጥር 15-16 /2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ረጂስትራር ጽ/ቤት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል ተገኝታችሁ Read more

Loading

አስደሳች ዜና ለድህረ ምረቃ መርሐ ግብር የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ!

የትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ባሳወቀው መሰረት በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ መርሐ ግብር ለመማር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በራያ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ መርሐ Read more

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ III፣ የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ III እና የኮምፒተር ጥገና ቴክኒሻል ባለሙያ I አመልካቾች

ራያ ዩኒቨርሲቲ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ III፣ የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ III እና የኮምፒተር ጥገና ቴክኒሻል ባለሙያ I በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ Read more

Loading

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለ የህፃናት ድጋፍ እና እንክብካቤ ሰራተኛ አምልካቾች

ራያ ዩኒቨርሲቲ የህፃናት ድጋፍ እና እንክብካቤ ሰራተኛ I በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ/ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አምልካቾች በተገለፀው ቦታ፣ ቀን እና Read more

Loading

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ መደቦች ሰራተኞችን በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተገለፀው ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ። ************************************ ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጥቅምት 26 Read more

Loading

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

ራያ ዩኒቨርሲቲ መስከረም 28/2017 ዓ/ም ባወጣው የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለፈተና የተመለመላችሁ መምህራን እና ባለሙያዎች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በአካል Read more

Internal Call for Concept note

The office of Research, Publication, Ethics and Induction Directorate will invite research concept note for 2017 E.C Budget Year on Human Health, Nutrition, and Welfare, Information Technology and Computing, Energy, Read more