ለራያ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ!

የራያ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ መርሀ ግብር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ከመስከረም 13-14/2017 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ረጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ፡፡ በ2016 ዓ.ም በራያ Read more

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ

የራያ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት በእያንዳንዱ ትምህርት ዘርፍ የስራ መደቦች ላይ በቋሚነት ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: 

ማስታወቂያ–> አስደሳች ዜና ለድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ!

የትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ሠሌዳ ባሳወቀው መሰረት በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በራያ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ Read more

ለመውጫ ፈተና ከተፈተኑት የራያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል 97.55% አልፈዋል::

በራያ ዩኒቨርሲቲ ከሰኔ 14/2016 ዓ/ም ጀምሮ የተሰጠ የከፍተኛ ትምህርት ለመውጫ ፈተና ከተፈተኑት 286 የራያ ዩኒቨርሲቲ መካከል 279 ተማሪዎች (97.55%) በማለሳለፍ እጅግ በጣም ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። ይህ ታላቅ ውጤት እንዲመጣ ትልቅ Read more