የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ (Exam Call Announcement Updated)

ራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ታኅሣሥ 04 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሥር የሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ (Medical Laboratory Science) እና ነርሲንግ (Nursing) Read more

Loading

የሠላም እና ደኅንነት አገልግሎት ሥራ አሥፈጻሚ ፈተና ጥር 01/ 2017 ዓ.ም ይሠጣል

ራያ ዩኒቨርሲቲ ለሠላም እና ደኅንነት አገልግሎት ሥራ አሥፈጻሚ ሠራተኞ አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ለሥራው ዘርፍ የተመለመላችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጡበት ቀን ታኀሣሥ 16/ Read more

Loading

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

ራያ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የተመለመላችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ማክሰኞ ታህሳስ 15/ 2017 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 መሆኑን የራያ ዩኒቨርሲቲ Read more

ለግብርና ምጣኔ ሃብት (Agricultural Economics )፣ የሕክምና ላቦራቶሪ ሳይንስ (Medical Laboratory Science) እና ነርሲንግ (Nursing) መምህራን የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

ራያ ዩኒቨርሲቲ  ለግብርና ምጣኔ ሃብት (Agricultural Economics )፣ የሕክምና ላቦራቶሪ ሳይንስ (Medical Laboratory Science) እና ነርሲንግ (Nursing) መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተገለፀው ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት መሰረት Read more

Loading

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለ የተማሪዎች መኝታ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ እና የምግብ ጥራት ኢንስፔከተር አመልካቾች

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ተቆጣጣሪ ሰራተኛ እና የምግብ ጥራት ኢንስፔከተር በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት Read more

Loading

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቅያ

የራያ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት በእያንዳንዱ ትምህርት ዘርፍ የስራ መደቦች ላይ በቋሚነት ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::