በራያ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር መግቢያ ፈተና (NGAT) ለመፈተን የተመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ!

በራያ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር መግቢያ ፈተና (NGAT) ለመፈተን የተመዘገባችሁ አመልካቾች ይህንን የትስስር ገጽ ( https://ngat.ethernet.edu.et) በመጫን አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። በዩኒቨርሲቲያችን የድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር መግቢያ ፈተና (NGAT) Read more