In order to support the nationwide efforts to prevent the infliction of corruption and to play its part, Raya University’s Ethics Ambassador students recruitment ceremony was held at the university.
The university’s Ethics Monitoring Expert, Mrs. Freweini Berhe, gave a professional explanation of the purpose, process, and importance of the recruitment to the students.
To recruit students for the university’s Ethics Ambassador, questions focusing on ethics, values, and corruption were prepared by the Department of Civics and Ethical Studies and the recruitment process was carried out in the presence of teachers and experts.
Amharic NEWS Below
በራያ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና አምባሳደር ምልመላ ተካሄደ
በሀገር አቀፍ ደረጃ ሙስናን ለመከላከል እየተወሰደ ያለዉን እርምጃ ለመደገፍና የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት የራያ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ምግባር አምባሳደር ተማሪዎች የምልምላ ስነ ስርዓት ተካሄደ።
በዩኒቨርሲቲው የሥነ-ምግባር መከታተያ ባለሙያ ወ/ሮ ፍረወይኒ በርሀ የምልመላውን ዓላማ፣ ሂደት እና ጠቀሜታ ሙያዊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የዩኒቨርሲቲው የሥነ-ምግባር አምባሳደር ተማሪዎች ለመመልመል በሥነ ምግባር፣ እሴት፣ ሞራል እና ሙስና ላይ ትኩረት ያደረጉ ጥያቄዎች በሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር ጥናት ትምህርት ክፍል ተዘጋጅተው መምህራን እና ባለሙያዎች በተገኙበት የምልምላ ሂደቱን ተከናውኗል፡፡



Raya University, March 17, 2025
ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ መጋቢት 08/ 2017 ዓ.ም
Knowledge for Societal Change!
Executive for Public and International Relations
********//*********************************