Raya University Legal Service Executive Office

 

Legal Service Directorate (LSD)
(A). Responsibility and Function of the LSD
1) Legal Service Directorate is responsible to the President of the University as a Center of Attorney and Counselor @ Law.
2) Consistent with Letter (A/1), Particulars relating to Duties and Responsibilities of Legal Service Directorate illustrated as follows (B-C);
(B). Aims of Legal Service Directorate shall be to
1) Enable conduct of the university to follow rules and regulations;
2) Enable legal documents of the university to use legal contents and shapes;
3) Ensure the rights and interests of the university.
(C). Powers and Functions of LSD shall be to
1) Provide oral and/or written Legal Consultant to pertinent decision-makers and administrators on legal issues affecting the university;
2) Represent the university in litigation before all courts and tribunals including in administrative and regulatory hearings;
3) Oversee the university compliance with applicable laws, strategies and policies of the country;
4) Negotiate, draft and review legal documents and contracts for the purpose of enhancing and protecting interests of the university;
5) Use alternative dispute resolution mechanisms to resolve of facilitate the resolution of dispute or potential disputes between the university and third parties based on law;
6) Identify and advice the university on matters relating to new or amended legislations which may impact university policies and practices
7) Provide training on relevant legal topics affecting and enhancing the university;
8) Carry out pertinent responsibilities which shall be specifically entrusted to him by the President.
የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት (ሕአዳ)
(ሀ). የሕአዳ ተጠሪነትና ኃላፊነት፡-
1) የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ተጠሪነት ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ሆኖ የሕግ አማካሪና ጠበቃ ማእከል ሆኖ ያገለግላል፡፡
2) የዚሁ ተራ ፊደል (ሀ/1) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዝርዝር ሥራና ኃላፊነቶች የሚከተሉትን ያጠቃልላል (ሀ-ለ)፡፡
(ለ). የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዓላማዎች፡-
1) የዩኒቨርሲቲው አሠራር ሕግና ሥርዓትን የተከተለ
እንዲሆን ማስቻል፤
2) የዩኒቨርሲቲው የሕግ ሰነዶች የሕግ ቅርጽና ይዘት
እንዲኖራቸው ማስቻል እና
3) የዩኒቨርሲቲው መብትና ጥቅም ማስጠበቅ ናቸው፡፡
(ሐ). የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሥራና ኃላፊነት፡-
1) ከሕግ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ላይ አግባብነት ባለው አካል ሲጠየቅ በጽሑፍ እና /ወይም በቃል የምክር አገልግሎት መስጠት፤
2) ዩኒቨርሲቲዉን በመወከል በመደበኛ ፍርድ ቤቶችና
አስተዳደራዊ ፍርድ ቤቶች እንዲሁም በሌሎች የአስተዳደር ክፍል መስሪያ ቤቶች ፊት ቀርቦ መከራከር፤
3) በተቋሙ የሚዘጋጁ ሕጎች የሀገሪቱን ሕጎች፣ ስትራቴጂዎችና ፖሊሲዎችን የማይቃረኑ መሆናቸዉን ማረጋገጥ፤
4) የተቋሙ መብትና ጥቅም የሚያስጠብቁ የሕግ ሰነዶችና ውሎች ማርቀቅ፣ መከለስና ማስረጽ፤
5) ተቋሙ ከሦስተኛ ወገን በሚያጋጥመው ግጭት ሕግ ሲፈቅድ የተቋሙን መብትና ጥቅም የሚያስጠብቅ ሆኖ ከተገኘ ጉዳዩ በድርድር እንዲያልቅ የድርድር ዘዴዎችን መጠቀም፤
6) በተቋሙ ፖሊሲዎችና አሠራሮች ላይ ችግር የሚፈጥሩ የተቋሙ መተዳዯሪያ ዯንቦች እንዲሻሻሉ ወይም በሌላ አዲስ ሕግ እንዲለወጡ የሚያስችል ምክረ ሐሳብ ማቅረብ፤
7) ተቋሙን የሚጠቅሙና የሚያጎለብቱ በተመረጡ ርእሶች የሕግ ሥልጠና መስጠት፤
8) በፕሬዚደንቱ ተለይተው የሚሰጡትን አግባብነት ያላቸው ሌሎች ተግባሮችን ማከናወን፤ ናቸው፡፡

Staff Profile

Full Name: Liqe-Aelaf Daniel Hayelom

Legal Service Executive Officer at Raya University.

Competent by National Exit Exam in Law.

More than ten years of relevant work experience in LAW consists of;

Legal Advocacy

  • Legal Advisor & Attorney
  • Pleading Writing
  • Legal Drafting
  • Legal Training

Contact Address;

 

Loading