የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ (Exam Call Announcement Updated)

ራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ታኅሣሥ 04 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሥር የሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ (Medical Laboratory Science) እና ነርሲንግ (Nursing) የተመለመላችሁ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ጥር 15/ 2017 ዓ.ም ረፋድ 5:00 ሲሆን በግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ሥር የግብርና ምጣኔ ሃብት (Agro-economics) የተመለመላችሁ መምህራን ፈተና የሚሰጥበት ቀን ጥር 16/ 2017 ዓ.ም ረፋድ 5:00 መሆኑን የራያ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሠው ሃብት አሥተዳደር ሥራ አሥፈፃሚ ጽ/ቤት ያሳውቃል፡፡

N.B

  • As part of the examination process, we kindly ask all applicants to bring or attach letters of recommendation when you arrive for the exam.

Click Here to Download the Call.

ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጥር 09/ 2017 ዓ.ም
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
*******************************************

Loading